የቼልሲ ሴቶች በሶኒያ ቦምፓስተር አሰልጣኝነት ለመጀመሪያ ጊዜ ተሸንፈዋል። በ2024/25 የአውሮፓ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ከማንቸስተር ሲቲ ሴቶች ጋር ተጫውተው 2-0 ተሸንፈዋል።
- 🔵 29 ጨዋታዎች
- ✅ 26 ድሎች
- 🤝 2 አቻዎች
- ❌ 1 ሽንፈት
➡️ የዛሬው 2-0 ሽንፈት ቼልሲ ሴቶች በቦምፓስተር አሰልጣኝነት ጎል ሳያስቆጥሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሸነፉበት ነው።