13.6 C
London
Saturday, August 2, 2025

ጣሊያን ጄናሮ ጋቱሶን በዋና አሰልጣኝነት ሾመች!

ከአሰልጣኝ ሉቺያኖ ስፓሌቲ ጋር ከተለያዩ በኋላ፣ የጣሊያን ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋቹ ጄናሮ ጋቱሶን በዋና አሰልጣኝነት መሾሙን አስታውቋል።

የጣሊያን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ጋብሪኤል ግራቪና ስለ ሹመቱ ሲናገሩ “አሰልጣኝ ጄናሮ ጋቱሶ የጣሊያን እግር ኳስ ምልክት ነው” ብለዋል። አሰልጣኙ በሚቀጥለው ሐሙስ ሮም ተገኝተው በይፋ ብሔራዊ ቡድኑን እንደሚረከቡ ተዘግቧል።

- Advertisement -
Latest news
- Advertisement -
Related news
- Advertisement -

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here