19.3 C
London
Saturday, August 2, 2025

ዲባላ ለቀሪው የውድድር ዘመን ሊሰናበት ነው!

ዲባላ ከውድድር ዘመኑ ውጪ ሊሆን ነው! አርጀንቲናዊው የሮማ የፊት መስመር ተጨዋች ፓውሎ ዲባላ ከባድ የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል። ይህንን ተከትሎ ፓውሎ ዲባላ በሚቀጥሉት ቀናት የቀድሞ ጥገና ህክምና እንደሚደረግለት ተነግሯል። ፓውሎ ዲባላ በጉዳቱ ምክንያት ከቀሪው የውድድር አመት ውጪ ሊሆን እንደሚችል በመዘገብ ላይ ነው።

- Advertisement -
Latest news
- Advertisement -
Related news
- Advertisement -

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here