የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ክለቡን ሊለቅ የሚችልበት እድል አለመኖሩን አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ገልጸዋል።
ፈርናንዴዝ ስሙ ከሪያል ማድሪድ ጋር ስለ መያያዙ የተነሳላቸው ሩበን አሞሪም “ በፍጹም ሊሆን አይችልም እሱ የዩናይትድ ደጋፊ ነው “ ሲል አረጋግጠዋል።
” ፈርናንዴዝ እዚህ ከምንፈልጋቸው ተጨዋቾች አንዱ ነው ፤ ለቆ የትም አይሄድም ይሄንን ነግሬዋለሁ ” ሲሉ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ጨምረው ተናግረዋል።
“ ብሩኖ ፈርናንዴዝ የማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ብቻ ሳይሆን መሪም ነው “ ሩበን አሞሪም