17.6 C
London
Saturday, June 14, 2025

“ተጫዋቾቹ በጨዋታው ዘና እንዲሉ ነግሪያለሁ” ሀንሲ ፍሊክ

የባርሴሎናው አዲሱ ዋና አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ ቡድናቸው ዛሬ ምሽት ሪያል ማድሪድን ለመርታት “ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ነው” ሲሉ ከኮፓ ዴል ሬይ የፍጻሜ ጨዋታ በፊት በልበ ሙሉነት ተናግረዋል።

ሀንሲ ፍሊክ በሰጡት አስተያየት “ተጫዋቾቹ ዛሬ በጨዋታው ላይ በተቻለ መጠን ዘና ብለው እንዲጫወቱ ነግሬያቸዋለሁ። ያላቸውን ሙሉ አቅም አውጥተው ዋንጫውን በማሸነፍ ታማኝ ደጋፊዎቻችንን እንዲያስደስቱ አሳስቤያለሁ” ብለዋል።

አክለውም “ይህ ጨዋታ ሁሉም ተጫዋች መሳተፍ የሚፈልገው አይነት ትልቅ መድረክ ነው። ለዚህ ወሳኝ ፍልሚያ ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ነን፤ በራሳችንም ላይ ጠንካራ እምነት አለን” ሲሉ ቡድናቸው ለድል ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጠዋል።

- Advertisement -
Latest news
- Advertisement -
Related news
- Advertisement -

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here