17.2 C
London
Saturday, June 14, 2025

ሉዊስ ዲያዝ “በሊቨርፑል ደስተኛ ነኝ፤ ለረጅም ጊዜ እዚህ መቆየት እፈልጋለሁ” ሲል ተናገረ

የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ በክለቡ ውስጥ ስላለው ደስታ በግልጽ ተናገረ።

ዲያዝ “በሊቨርፑል ለረጅም ጊዜ መቆየት እፈልጋለሁ” ብሏል። የኮንትራት ሁኔታውም በክለቡ አመራሮች በደንብ እንደሚታይና መፍትሄ እንደሚያገኝ ተስፋ እንዳለው ገልጿል።

“በጣም የተረጋጋሁና ደስተኛ ነኝ፤ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እየተደሰትኩ ነው” ሲልም አክሏል።

በተጨማሪም “እዚህ ከመጣሁበት የመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በዚህ ትልቅ ክለብ እግር ኳስ በመጫወት ደስተኛ ህይወት እየኖርኩ ነው” ሲል ያለውን ስሜት ገልጿል።

- Advertisement -
Latest news
- Advertisement -
Related news
- Advertisement -

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here