17.5 C
London
Saturday, June 14, 2025

ኬቨን ዴ ብሩይን ስለወደፊት ክለቡ ተናገረ

የማንችስተር ሲቲው ኮከብ ተጫዋች ኬቨን ዴ ብሩይን ስለወደፊት ክለቡ እያሰበ መሆኑን ገለጸ። “ስለወደፊት ህይወቴ ከክለቦች ጋር እየተነጋገርኩ ነው፣ አዎ። የትም ብወስን ጥሩ እግር ኳስ መጫወት እፈልጋለሁ” ብሏል።

በእንግሊዝ መቆየት ይችል እንደሆነ ሲጠየቅም “ማን እንደሚመጣ ይወሰናል… ቤተሰብ፣ ልጆች አሉኝ፣ ለሁላችንም የሚስማማ ውሳኔ መወሰን አለብኝ። ውሳኔው ቀላል አይደለም” ሲል ምላሽ ሰጥቷል።

- Advertisement -
Latest news
- Advertisement -
Related news
- Advertisement -

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here