17.5 C
London
Saturday, June 14, 2025

ቶተንሃም የክብር አቀባበል ይደረግለታል!

የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሃም በሊጉ የመጨረሻ ሳምንት መርሐግብር የክብር አቀባበል ይደረግለታል።

ቶተንሃም የዘንድሮውን የዩሮፓ ሊግ ዋንጫ ማንችስተር ዩናይትድን በመርታት ማሸነፋቸው ይታወቃል።

የብራይተኑ ዋና አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜለር በነገው ጨዋታ ለተጋጣሚያቸው ቶተንሃም አቀባበል እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል።

- Advertisement -
Latest news
- Advertisement -
Related news
- Advertisement -

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here