21.5 C
London
Friday, June 13, 2025

ኤሲ ሚላን በድል አጠናቀቀ!

- Advertisement -

በጣሊያን ሴሪአ የመጨረሻ ሳምንት መርሐግብር ኤሲ ሚላን ከሞንዛ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የኤሲ ሚላንን የማሸነፊያ ግብ ጆአ ፌሊክስ እና ጋብያ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ኤሲ ሚላን በውድድር አመቱ ስልሳ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ ማጠናቀቅ ችሏል።

ኤሲ ሚላን በሚቀጥለው የውድድር አመት በአውሮፓ መድረክ ውድድሮች ላይ የማይሳተፍ ይሆናል።

- Advertisement -
Latest news
- Advertisement -
Related news
- Advertisement -

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here