21.5 C
London
Friday, June 13, 2025

ፒኤስጂ የሻምፒየንስ ሊግ ድልን በጎዳና ላይ ያከብራል!

የፈረንሳዩ ክለብ ፓሪስ ሴንት ዠርሜን (ፒኤስጂ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫን ካሸነፈ ታላቅ የጎዳና ላይ የድል በዓል እንደሚያዘጋጅ ታውቋል። ይህ ታሪካዊ ክብረ በዓል በፈረንሳይ ዋና ከተማ ፓሪስ በሚገኘው ታዋቂው “Champs-Élysées” ጎዳና ላይ እንደሚካሄድ ተገልጿል።

ከዚህም ባሻገር፣ ፒኤስጂ የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫውን ካነሳ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለቡድኑ አቀባበል ሊያደርጉ እንደሚችሉ ተነግሯል።

- Advertisement -
Latest news
- Advertisement -
Related news
- Advertisement -

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here