21.5 C
London
Friday, June 13, 2025

ቼልሲ ለማይክ ሜኛን የዝውውር ጥያቄ አቀረበ!

የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የኤሲ ሚላኑን ግብ ጠባቂ ማይክ ሜኛንን ለማስፈረም የዝውውር ጥያቄ ማቅረቡ ተገለጸ።

ጣሊያናዊው ታዋቂ ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ እንደዘገበው፣ “ሰማያዊዎቹ” ለፈረንሳዊው ግብ ጠባቂ ዝውውር 15 ሚሊዮን ዩሮ የዝውውር ሂሳብ አቅርበዋል። ማይክ ሜኛን ቼልሲን ለመቀላቀል ፍላጎት እንዳለው ከዚህ ቀደም ሲነገር ቆይቷል።

አሁን ላይ የዝውውር ሁኔታው በኤሲ ሚላን እጅ ውስጥ ሲሆን፣ ቼልሲ የአለም ክለቦች ዋንጫ ዝውውር መስኮት ማክሰኞ ከመዘጋቱ በፊት ከሚላን ምላሽ እንደሚፈልግ ተጠቁሟል።

- Advertisement -
Latest news
- Advertisement -
Related news
- Advertisement -

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here