21.5 C
London
Friday, June 13, 2025

አርኖልድ በሪያል ማድሪድ የ12 ቁጥር ማልያ ለብሷል

- Advertisement -

እንግሊዛዊው የመስመር ተጫዋች ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ በሪያል ማድሪድ ቤት የ12 ቁጥር ማልያ እንደሚለብስ ተገልጿል። አሌክሳንደር-አርኖልድ በሊቨርፑል ቤት የ66 ቁጥር ማልያ ይለብስ እንደነበር ይታወሳል።

አሌክሳንደር-አርኖልድ በማልያው ጀርባ ስም መፃፊያ ቦታው ላይ “Trent” የሚል ፅሁፍ ብቻ እንደሚሰፍርም ተነግሯል። ሪያል ማድሪድ ዛሬ አሌክሳንደር-አርኖልድን በክለቡ የላሊጋው ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ ማስመዝገብ ችሏል።

- Advertisement -
Latest news
- Advertisement -
Related news
- Advertisement -

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here