17.5 C
London
Saturday, June 14, 2025

“ሮድሪጎ አርሰናል እንዲመጣ እፈልጋለሁ” – ገብርኤል ማጋልሀየስ

የአርሰናል ብራዚላዊው የመሀል ተከላካይ ገብርኤል ማጋልሀየስ የብሔራዊ ቡድን ጓደኛው ሮድሪጎ ክለቡን እንዲቀላቀል እንደሚፈልግ ገልጿል።

ሮድሪጎ ወደ አርሰናል እንደሚመጣ እርግጠኛ አለመሆኑን የገለጸው ማጋልሀየስ፣ “አስደናቂ ተጫዋች ነው፤ ወደ አርሰናል እንዲመጣ እፈልጋለሁ” ብሏል። አክሎም፣ “ውሳኔው የኔ ቢሆን ያለምንም ጥርጥር ለክለባችን ይፈርማል። ለስፖርቲንግ ዳይሬክተራችን እርሱ ምርጥ ተጫዋች መሆኑን ነግሬዋለሁ” ሲል ተናግሯል።

- Advertisement -
Latest news
- Advertisement -
Related news
- Advertisement -

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here