በርካታ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ክለባቸውን ለቀው ወደ ሌላ ቡድን ያመራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ቀደም ሲል አሌክሳንደር አርኖልድ እና ሊያም ዴላፕን የመሳሰሉ ትልልቅ ተጫዋቾች አዲስ ክለብ መቀላቀል መጀመራቸው ይታወቃል።
አሁን ላይም ክለባቸውን መልቀቅ እንዳለባቸው የተነገረላቸው ታላላቅ የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል። እነዚህም ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው፦
- ዳርዊን ኑኔዝ
- ማርከስ ራሽፎርድ
- ጃክ ግሪሊሽ
- ራሂም ስተርሊንግ
- ክርስቶፈር ንኩንኩ
- አርማንዶ ብሮሀ
- ፌዴሪኮ ቼሳ
- ሀርቬይ ኤሊዮት
- ማርቲን ዱብራቭካ
- ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ
እነዚህ ተጫዋቾች አዲስ ክለብ መቀላቀል እንደሚያስፈልጋቸው ተዘግቧል።