LATEST ARTICLES

ሩበን አሞሪም ከደጋፊዎች ጎን ቆመዋል!

0
የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከነገው ጨዋታ በፊት ተቃውሞ ለማሰማት ቀጠሮ ከያዙ የክለቡ ደጋፊዎች ጎን መሆናቸውን ገልጸዋል። የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ከነገው የአርሰናል ጨዋታ በፊት ከፍተኛ ተቃውሞ ለማሰማት በዝግጅት ላይ መሆናቸውን መግለፃቸው አይዘነጋም። ደጋፊዎቹ የክለቡ ባለቤቶች ላይ ለሚያሰሙት ተቃውሞ ሁሉም ሰው...

“ተጨዋቾች የምለካው ሜዳ ላይ ነው” – ጋርዲዮላ

0
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ጃክ ግሪሊሽ ከሰሞኑ የአልኮል መጠጥ ጠጥቶ መታየቱ ችግር እንደማይሆንባቸው ገልጸዋል። ጃክ ግሪሊሽ ከቀናት በፊት ከኤፌ ካፕ ጨዋታ በኋላ በተለያዩ ምሽት ቤቶች ተዘዋውሮ የአልኮል መጠጥ ሲጠጣ መስተዋሉ ሲዘገብ ነበር። በተጨማሪ በምሽት ቤቱ ለነበሩ ተጠቃሚዎች ሙሉ የመጠጥ...

“ዩናይትድ የአርቴታን ያህል ጊዜ አይሰጠኝም” – አሞሪም

0
የቀያይ ሴጣኖቹ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትድ ክለቡን እንዲያሻሽሉ አርሰናል ለሚኬል አርቴታ የሰጠውን ጊዜ ያህል እንደማይሰጣቸው ገልጸዋል። "ሁለቱ ክለቦች የተለያዩ ናቸው" ያሉት ሩበን አሞሪም ስራቸው አርቴታ በአርሰናል ገጥሞት ከነበረው ፈተና ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ ሲጠየቁ "እንደዛ አይሰማኝም" ብለዋል። ነገርግን አሰልጣኝ ሚኬል...